አልብሬኖስን ያውርዱ
የፈጠራ ኢንዱስትሪው በኪስዎ ውስጥ።
ለኢትዮጵያ የፈጠራ ስነ-ምዕዳር በተለየ ሁኔታ የተነደፈውን መድረክ ይቀላቀሉ፡፡ አሁን አንድሮይድ ላይ ያገኙታል፡፡
- ፕሮፌሽናል ዲጂታል ፖርትፎሊዮ ይገንቡ
- ልዩ የካስቲንግ እድሎችን ያግኙ
- በአንድ ጠቅታ በቀጥታ ያመልክቱ
- ከኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ጋር ይገናኙ
- የፈጠራ ሙያዎን በዘመናዊና እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ያስተዳድሩ

