ALBRENOS
Loading...
Loading...
አልብሬኖስ ለፈጠራ ባለሙያዎች ማንነታቸውን የሚገነቡበት፣ ስራቸውን የሚያሳዩበት እና ትርጉም ያላቸው የኢንዱስትሪ እድሎችን የሚያገኙበትን መድረክ ያቀርባል።
የአልብሬኖስ መተግበሪያን ያግኙ
የህይወት ታሪክዎን፣ አካላዊ ገፅታዎን፣ የወሰዷቸውን ስልጠናዎች፣ እና የሙያ ማስረጃዎችዎትን የያዘ አጠቃላይ ፕሮፋይል ይሰንዱ፡፡
ጥራት ባላቸው ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና የድምጽ ናሙናዎች አማካይነት ችሎታዎትን በግል ፕሮፋይሎ ላይ ያስተዋውቁ፡፡
በተበታተኑ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሳይመሰረቱ ተዛማጅ የካስቲንግ ጥሪዎችን እና የፈጠራ እድሎችን ያግኙ።
ፕሮፋይልዎን በቀላሉ ለምርቶች ያስገቡ። ማመልከቻዎችዎን ያስተዳድሩ እና ሁኔታቸውን ይከታተሉ።
አዘጋጆች እና የካስቲንግ ባለሙያዎች በላቀ ፍለጋ እና ማጣሪያ እርስዎን እንዲያገኙዎ ይፍቀዱ።
ፕሮፋይል → እድሎች → ማመልከቻዎች → ልምድ → ግንኙነቶች → ተጨማሪ እድሎች።
በአልብሬኖስ ላይ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችን ይቀላቀሉ።
Available on Android. Free to join.