ALBRENOS
Loading...
Loading...
አልብሬኖስ የጥበብ ኢንዱስትሪው ባለሞያዎችን ከአዘጋጆች ከዳይሬክተሮች ብሎም ከህልሞቻቸው ጋር ያገናኛል፡፡
አልብሬኖስ በፈጠራ ኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉ ፈላጊና ተፈላጊዎችን ለማቀራረብ የተነደፈ ዲጂታል መንደር ነው፡፡
የፈጠራ ባለሙያዎች አቅማቸውን የሚገነቡበት።
የካስቲንግ ጥሪዎች እና የፕሮዳክሽን ስራ ዕድሎችን የሚያገኙበት፡፡
ከስክሪፕት፣ ኤዲቲንግ እና ማርኬቲንግ ድረስ ያሉ የጥበብ ስራዎችን ጠንቅቀው የሚሰሩ ባለሞያዎችን የሚያገኙበት፡፡
በቀጥታ ከሞያተኛው ጋር የሚገናኙበት፡፡
የፈጠራ ኢንዱስትሪውን በህብረት የምናሳድግበት፡፡
ያለ ትውውቅ የስራ ዕድል ማግኘት ከባድ ነው
የስራ ዕድሎች የተበታተኑ እንዲሁም ለመፈለግ አስቸጋሪ ናቸው፡፡
ራስን እና ችሎታን ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ አቅርቦ ለመወዳደር ያስቸግራል
በትክክለኛ መንገድ ፈላጊ እና ተፈላጊ ለመገናኘት ያስቸግራቸዋል
ለቦታው የሚመጥኑ ባለሞያዎችን ማግኘት ጊዜ ይወስዳል
የተዋንያን እና የባለሞያዎች የስራ መረጃዎች የተበታተኑ ናቸው፡፡
የባለሞያዎች የሰሯቸውን ስራዎች አፈላልጎ ማግኘት አድካሚ ነው
የፕሮዳክሽን ባለሞያዎች ማሰባሰብና ጥሩ ቲም መገንባት ብዙ ጊዜ ይፈጃል
የእርሶን ሙያዊ ብቃቶን በሚገልጽ መልኩ የዲጂታል ማንነቶን ይገነባሉ፡፡ ፎቶዎች ቪዲዮዎችና የስራ ምልድዎን የካስቲንግ ዳይሬክተሮችና ፕሮዲዩሰሮች በቀላሉ ሊያገኙት በሚያስችላቸው መልኩ እንዲያቀርቡ እናግዞታለን፡፡
ትክክለኛነታቸው የተረጋገጡ የካስቲንግ ጥሪዎችን ይለቃሉ፣ የሚያስፈልጎትን ባለሞያ ፕሮፋይል ገምግመው ይወስናሉ፣ ለራስዎ የሚመቾትን አይነት የፕሮዳክሽን ቲም መገንባት ያስችሎታል፡፡
አልብሬኖስ አዳዲስ የካስቲንግ እና ስራ ዕድሎችን በቀጥታ ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ያመጣል፡፡ እርስዎ የሚስማማዎትን ይመርጣሉ፡፡
በአልብሬኖስ የሞባይል መተግበሪያ የፈጠራ ጉዞዎች አስደሳችና ውጤታማ ያድርጉ፡፡

ትክክለኛ ማንነትዎች ይጠቀሙ፡፡
የስራ ዕድሎችን እና ባለሞያዎችን ይፈልጉ፡፡
ፕሮዱዪሰሮችን ያግኙና ቀረጻዎትን ይጀምሩ፡፡
ኢትዮጵያን የፈጠራ ኢንዱስትሪ ውጤታማ ለማድረግ ከሚሰሩ ባለሞያዎችና ፕሮዲዩሰሮች ጋር በዚህ የዲጂታል መንደር ይቀላቀሉ፡፡
ማህበረሰቡን ይቀላቀሉየእርስዎን ፕሮፌሽናል ሙያ እና የምርት ስራዎች ለማሳደግ መመሪያዎችን፣ ቅንብሮችን እና ግንዛቤዎችን ያግኙ።
ለቀጣዩ ትልቅ ሚናዎ እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ።
መመሪያውን ያንብቡለነፃ ባለሙያዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ስምምነቶች።
ያውርዱተመዝጋቢዎች ትክክለኛ ማንነታቸውን እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡ አልብሬኖስ ስራቸውን ለሚያከብሩ ባለሞያዎች እና ፕሮዲዩሰሮች በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ስፍራ ነው፡፡
እያንዳንዱ ፕሮፋይል ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ ጥብቅ የማረጋገጫ ሂደት ያልፋል።
የተጻፃፏቸው እና የተላላኳቸው መልዕክቶች ከግለሰቡ ውጭ ማንም አያያቸውም፡፡
በአልብሬኖስ ላይ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችን ይቀላቀሉ።
Available on Android. Free to join.