ALBRENOS
Loading...
Loading...
አልብሬኖስ ለፕሮዳክሽን ቲም ግንባታ፣ ለካስቲንግ እና የሌሎች ባለሞያዎችን ፍለጋ ያመቻችሎታል፡፡ ትክክለኛ ልምድ ያላቸው ባለሞያዎችን ያግኙ፡፡ የባለሞያዎችን ማመልከቻዎች እና የፕሮዳክሽን ቡድኖትን በአንድ ዲጂታል ስነ-ምዕዳር ውስጥ ይገንቡ፡፡
ቀጣዩን ፕሮዳክሽን ወደ አልብሬኖስ ያምጡ
ለቀጣይ ፕሮዳክሽን ስራዎ የካስቲንግ ጥሪዎችን እና የባለሞያዎችን ማስታወቂያ በቀላሉ እዚሁ ያዘጋጁ፡፡
ሙያዎችን፣ ችሎታዎችን፣ መስፈርቶችዎን፣ የፕሮጀክት መረጃዎችን፣ የፕሮዳክሽን ቀን ገደቦትን ይግለፁ፡፡
የፈጠራ ባለሙያዎችን ይፈልጉ፣ ያጣሩ፣ ይገምግሙ፣ ይምረጡ እና ያነጋግሩ።
ፎቶዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና የተረጋገጡ የስራ ልምዶችን ባካተቱ የተዋቀሩ ፕሮፋይሎች አማካኝነት ባለሙያዎችን በተሻለ ይረዱ።
ከመረጧቸው እጩዎች ጋር በቀጥታ እና በደህንነት ይነጋገሩ።
ምርጥ ስራዎን ለመፍጠር ባለሙያዎችን እና የምርት ቡድኖችን አንድ ላይ ያምጡ።
በአልብሬኖስ ላይ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ባለሙያዎችን ይቀላቀሉ።
Available on Android. Free to join.