← ዜና
ማሳሰቢያ
ፕሮፋይላችሁን ያልገነባችሁ መገንባታችሁን አጠናቁ!
October 22, 2026

ማሳሰቢያ ፡- ለተዋንያን እና ለክሩ ባለሞያዎች እንዲሁም ሌሎች ባለሞያዎች በሙሉ፤ ተመዝግባችሁ ስማችሁን በሚገባ ሳትጽፉ እንዲሁም ፎቶአችሁን ፕሮፋይላችሁ ላይ ያላስቀመጣችሁ ፕሮዲዩሰሮችና ፕሮዳክሽን ማናጀሮች በፍለጋ ወይንም በሰርች/Search ፈልገው እያጧችሁ ነውና ፕሮፋይላችሁን በሚገባ እንድትገነቡ የሰራችሁትን ስራዎች በፎቶ ወይንም በቪዲዮ እንድታሳዩ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ እናንተ ራሳችሁን ባሳያችሁት መጠን ነው ፕሮዲዩሰሮች እና ዳይሬክተሮች የሚያገኟሁ፤
